በድምሩ አንድ ሺህ የሚሆኑ ኬንያዊያን ለሩሲያ ለመዋጋት መመልመላቸውን የኬንያ የደኅንነት ሪፖርት አመላከተ። ረቡዕ ዕለት ለአገሪቱ ምክር ቤት የቀረበው የኬንያ ብሔራዊ የደኅንነት አገልግሎት (ኒስ) ...
ስደተኞቹ ላይ የሚደርሰው "ርህራሄ የለሽ እና ስልታዊ የሰብአዊ መብት ጥሰት" የሚፈጸመው፤ "ብዙውን ጊዜ ከሊቢያ ባለሥልጣናት ጋር ግንኙነት" ባላቸው የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር መረቦች አማካኝነት ...
ፕሬዝዳንቷ ለይፋዊ ጉብኝት በዚህ ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚያቀኑት ቱርክ በወሳኝ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተሰሚነቷ እየጎላ ነው። አገሪቱ ባለፉት ጥቂት ...
ዓለም አቀፍ ቱሪዝም ከመቼውም በላይ እየተነቃቃ ነው። በአውሮፓውያኑ በ2025 1.5 ቢሊዮን ቱሪስቶች የተለያዩ አገራትን ጎብኝተዋል። በአገራቱ ዝርዝር ከተካተቱ መካከል ኢትዮጵያ ተጠቃሽ ናት። ...
የአፍሪካ እና የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን የግለሰቡን ማንነት የለዩ ሲሆን የድረ ገፅ ጦማሪ የሆነው በ30ዎቹ እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው ግለሰብ ወደ ጋና ተጉዞ ከሴቶች ጋር የነበረውን ግንኙነት በድብቅ ...
ወደ 100 የሚጠጉ የአሜሪካ ወታደሮች የናይጄሪያ ወታደሮች ከእስላማዊ ታጣቂዎች ጋር የሚያደርጉትን ውጊያ እንዲደግፉ ተላኩ። አሜሪካውያኑ ወታደሮች የደኅንነት መረጃ በማሰባበሰብ ናይጄሪያውያን ወታደሮችን እንደሚያግዙም ተገልጿል። ...
"አዲስ ግጭቶች እና ሕመም መመልከት" እንደማትፈልግ እንዲሁም ቀጣናው "የውጭ ኃይሎች የጦር ሜዳ" መሆን እንደሌለበት ተናገሩ። የቱርኩ ፕሬዝዳንት አክለውም፤ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው የአገርነት ዕውቅና "ለሶማሊላንድም ሆነ ለአፍሪካ ቀንድ ምንም ጥቅም" አይኖረውም ብለዋል። ...
የቢቢሲ የመከላከያ ዘጋቢ ጆናታን ቤል እንደሚለው ዩክሬን በዋነኛነት የምትጠቀመው የጦርነቱ ስልት ወደ ጠላት ቀጠና ዘልቆ በመግባት ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ከባድ ጥቃት መፈፀም ነው፤ ለዚህም በዋናነት ረዥም ርቀት የሚጓዙ ድሮኖችን ትጠቀማለች። ...
በአማራ ክልል የደቡብ ጎንደር ዞን መቀመጫ በሆነችው ደብረ ታቦር ከተማ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል በተካሄደ ግጭት የሕይወት እና የንብረት ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። ...
ባለፈው ዓመት በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ቁጥጥር ሥር በነበረችው ኤል ፋሽር ከተማ በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ ከ6 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተጎጂዎች እና የዐይን ምስክሮችን የጠቀሰው የተባበሩት ...
'ዳርት ፍሮግ' ከተባለ የእንቁራሪት ዝርያ በሚገኝ መርዝ አሌክሲ መገደሉ ይፋ የተደረገው ተቃዋሚው ከሞተ ከሁለት ዓመት በኋላ ነው። በሳይቤሪያ እስር ቤት ሳለ መሞቱን ተከትሎ ዩኬ እና አጋሮቿ ...
"ኢትዮጵያ የመስፋፋት ፍላጎት የላትም" አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዚህ መልዕክታቸው ላይ ኢትዮጵያን "የታማኝነት የእውነት ምድር" ሲሉ የጠሯት ሲሆን "የጎረቤቶቿን ደህንነት አደጋ ላይ እንደማትጥል" ተናግረዋል። ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results