የማላዊ የቀድሞ ፕሬዝደንት የነበሩት የ85 ዓመቱ ፒተር ሙታሪካ ባለፈው ሳምንት የተካሄደውን ምርጫ ማሸነፋቸው ተነገረ። ኦፊሴላዊ ውጤቶች እንደሚያሳዩት ሙታሪካ 57 በመቶ ድምፅ ሲያገኙ የወቅቱ ...