ትናንት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ እየተካደ ሲሆን፤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል። የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ውሎ፤ የፓርቲውን የአምስት ዓመታት ጉዞዎች የዳሰሱ ሲሆን፤ በቀጣይም ፓርቲው ሊያካናውናቸው ያሰባቸውን ...