መካከለኛው ምስራቅን ወደ ለየለት ሁሉን አቀፍ ጦርነት ሊያስገባ ተቀርቦ የነበረው የሀማስ እና እስራኤል ጦርነት ከ15 ወራት በኋላ በተኩስ አቁም ስምምነት ተቋጭቷል፡፡ የጋዛ ሰርጥን ወደ ፍርስራሽነት ...
ከሁለት ወር በፊት በተካሄደው የአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በይፋ ስልጣን ይረከባሉ። 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የሆኑት ትራምፕ ስልጣን መረከቢያቸው ጥቂት ሰዓታት ...
አወዛጋቢው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተ መንግስት (ኋይት ሀውስ) ተመልሰዋል፡፡ ከሰአታት በኋላ በሚካሄደው በዓለ ሲመት ቃለ መሀላ ፈጽመው የሀያሏን ሀገር መሪነት ...
ከሶሪያ ጋር 911 ኪሎሜትር ድንበር የምትጋራው ቱርክ 13 ወራትን ባስቆጠረው የሶሪያ የእርስበእርስ ግጭት በሶሪያ ብሔራዊ ጦር ስር ለሚዋጉ አማጺያን ዋነኛ ደጋፊ ነበረች። ቱርክ ከሶሪያ ጋር ...
መንግስት ችግሩን ለመቅረፍ እያደረገ በሚገኘው እንቅስቃሴ በጃፓን የሚገኙ 10 ማዘጋጃ ቤቶች የቅርብ ዘመድ የሌላቸውን አረጋውያን ለመደገፍ የመኖሪያ ቤት ጥቅማ ጥቅሞችን እና ሌሎች እገዛዎችን ለማድረግ ...
እንዲሁም የዶናልድ ትራምፕ ባለቤት ሜላኒያ ትራምፕ ከባላቸው አንድ ቀን ዘግይተው "ሜላኒያ ዶላር" የተሰኘ ክሪፕቶከረንሲ ለገበያ አቅርበዋል። ሜላኒያ ዶላር እስካሁን የ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ...
47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን በዛሬው እለት ስልጣን የሚረከቡት ዶናልድ ትራምፕ ጾታ የቀየሩ አትሌቶች በሴቶች ስፖርት ላይ እንዳይሳተፉ እንደሚከለክሉ አስታወቁ። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ...
ንብረትነቱ የቻይናው ባይቲዳንስ የሆነው ቲክ ቶክ በመጨረሻው ሰአት ለተጠቃሚዎቹ ባስቀመጠው መልእክት "ቲክ ቶክን የሚያግደው ህግ በአሜሪካ ጸድቋል። ይህ ማለት እንዳለመታል ሆኖ ከአሁን በኋላ ቲክቶክን ...