1:22
ዳሸን ባንክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ድጋፍ እንዲውል የ10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበርክቷል። የዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተወካይና ቺፍ ባንኪንግ ኦፕሬሽንስ ኦፊሰር አቶ ጥበቡ ሰለሞን በዞኑ ዋና መቀመጫ በሆነቸው ሳውላ ከተማ በመገኘት ድጋፉን ለጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ አጌና አስረክበዋል። ከአቶ ጥበቡ ሰለሞን በተጨማሪ የባንኩ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር አቶ ኤልያስ ሁሴን፣ የዳሸን ባንክ ማርኬቲንግ እና ብራንዲንግ ዳይሬክተር አቶ እንዳለ ገብረስላሴ፣ የባንኩ የወላይታ ቀጠና ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር አቶ ታዲዮስ ተስፋዬ፣ እና የባንኩ የአርባምንጭ አካባቢ ስራ አስኪያጅ አቶ አማኑኤል አለማየሁ ተገኝተው ድጋፉን አበርክተዋል። የደቡብ ቴሌቪዥን ጉዳዩን አስመልክቶ
2.9K viewsAug 13, 2024
FacebookDashen Bank
0:59
Dashen Bank Super App (@dashen_bank_super_app) - ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያለ ባንካችን አዲሰ ነገር ይዞ መጥቷል። በዳሸን ሱፐር አፕ የደንበኞቹን ሕይወትና አኗኗር የሚያቀለውን የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት መጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ! መተግበሪያውን ለማውረድ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇 https://www.dashensuperapp.com/download መልካም በዓል ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ! #viralvideos #fyp #DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #holiday #fasika #የበዓልገበያ
Apr 22, 2025
TikTokdashen_bank_super_app
See more